INFORMATIE EN GEGEVENSVERZAMELING VOOR ONAFHANKELIJKE TIGRAY

ኣብዚ ገጽ እዙይ ብተጋሩ ልተጽሓፈ ተግንዩ

ዝርዝር ኣዋርሕ ኣብ ጎኒ እኒሀኩም። መጀመርታ ወርሒ ምረጹ ድሕሪኡ ልትደልዩዎ ኣረስቲ (ጽሑፍ) መሪጽኹም ኣንብቡ።

ብቸኛ እጩ ለሆኑት ለዶክተር ቴድሮስ አድሓኖም ከፍተኛ ድጋፍ

Digital Weyane ዲጂታል ወያነ
27 jan. 2022

#የተባበሩት መንግስታት የጤና ኤጀንሲ ስራ አስፈፃሚ ቦርድ #ዶክተር ቴድሮስ አድሓኖም #ለዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ጀነራል የስራ ሃላፊነት ብቸኛ እጩ ሆነው ለሁነተኛ ግዜ እንዲወዳደሩ ከፍተኛ ድጋፍ ሰጣቸው፡፡

ሁሉም የዓለም ጤና ድርጅት አህጉራዊ ፅሕፈት ቤቶች ዶክተር ቴድሮስ ብቸኛ እጩ ሆነው እንዲወዳደሩ ሙሉ ድጋፋቸውን ገልፀዋል፡፡

ይሁን እንጂ ዶክተር ቴድሮስ በእጩነት በሚመረጡበት ሂደት ላይ የተቃወመች ብቸኛ ሃገር ብትኖር የትውልድ ሃገራቸው #ኢትዮጵያ መሆኗ ዓለምን አስገርሟል፡፡

የተባበሩት መንግስታት የጤና ኤጀንሲ ስራ አስፈፃሚ ቦርድ ዶክተር ቴድሮስ አድሓኖም ለዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር #ጀነራል የስራ ሃላፊነት ብቸኛ እጩ ሆነው ለሁነተኛ ግዜ እንዲወዳደሩ ከፍተኛ ድጋፍ ሰጣቸው፡፡

ዶክተር ቴድሮስ ብቸኛ እጩ እንዲሆኑ ከቦርዱ ድጋፍ ማግኘታቸው በቀጣይ ግንቦት ወር በሚካሄደው የድርጅቱ ዓመታዊ ጉባኤ ለሁለተኛ ግዜ የዓለም #ጤና ድርጅት ጀነራል ዳይሬክተር ሆነው የመመረጣቸው ጉዳይ እርግጥ አድርጎታል፡፡

Tigrai Television

Big support for the only candidate Dr. Tewodros Adhanom ----- #United Nations Health Agency Executive Board #Dr.Tewodros Adhanom #World Health Organization Director General has given a huge support to compete for the second term.

All the World Health Organizations continental libraries have expressed their full support for Dr. Tedros to compete as the only candidate.

Let it be, if there is only one country that opposed the election of Dr. Tewodros, it has surprised the world that their birth country is #Ethiopia.

United Nations Health Agency Executive Board Dr. Tedros Adhanom has given a huge support to the director of the World Health Organization #General as the only candidate for the job.

The fact that Dr. Tewodros got support from the board to become the only candidate for the second time in the annual conference of the organization that will be held next May has confirmed that he has been elected as the director general of the World Health Organization. @[375713289640371:274:Tigrai Television] @[400314264107614:274:Digital Weyane ዲጂታል ወያነ]

Read More