INFORMATIE EN GEGEVENSVERZAMELING VOOR ONAFHANKELIJKE TIGRAY

ኣብዚ ገጽ እዙይ ብተጋሩ ልተጽሓፈ ተግንዩ

ዝርዝር ኣዋርሕ ኣብ ጎኒ እኒሀኩም። መጀመርታ ወርሒ ምረጹ ድሕሪኡ ልትደልዩዎ ኣረስቲ (ጽሑፍ) መሪጽኹም ኣንብቡ።

ትግራይ የማትደራደርባቸው አምስት ዓበይት ጉዳዮች

ዶ/ር ደብረጽዮን እንደገለፁት:

1. የትግራይ ሰራዊት እንዳለ ይቀጥላል። እንዲያውም በደንብ ይገነባል።

2. የትግራይ ዳር ድንበር ሙሉ በሙሉ ከጦርነቱ በፊት ወደ ነበረበት ይመለሳል።

3. የኤርትራ ሰራዊት ከሁሉም የትግራይ ግዛቶች መውጣት አለበት።

4. የትግራይ ህዝብ የራስን መብት በራስ የመወሰን መብት (Referendum)

5. በትግራይ ላይ ወንጀል የፈፀሙ በሙሉ ተጠያቂ ይሆናሉ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ።

Read More