INFORMATIE EN GEGEVENSVERZAMELING VOOR ONAFHANKELIJKE TIGRAY

ኣብዚ ገጽ እዙይ ብተጋሩ ልተጽሓፈ ተግንዩ

ዝርዝር ኣዋርሕ ኣብ ጎኒ እኒሀኩም። መጀመርታ ወርሒ ምረጹ ድሕሪኡ ልትደልዩዎ ኣረስቲ (ጽሑፍ) መሪጽኹም ኣንብቡ።

Ethiopia burning human being alive

source: https://www.facebook.com/100001509543685/posts/5122506131142988/

'እንደ ፍየል ጠብሳችሁ ብሏቸው' የአማራው ባለሃብት ወርቁ አይተነው

'ከሰው ህሊና ከትውስታ መፋቅ መጥፋት አለባቸው' የጨቅላ ሚንስትሩ አማካሪ የአማራው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

'የትግራይ ሕዝብ የአማራ የኦሮሞ የደቡብ ... የሁሉም ሕዝብ ጠላት ነው' የአማራ ክልል አስተዳዳሪ አገኘሁ ተሻገር

'በአረመኔያዊ ጭቃኔ አጥፏቸው' የአማራው ፖለቲከኛ አንዳርጋቸው ፅጌ

'እነሱ ከሚገዙን ሰይጣን ቢገዛን ይሻላል' የአማራው ጳጳስ

'ጅብ ከሚበላህ በልተኸው ተቀደስ' የአማራው አርቲስት ደበበ እሸቱ

'ክርስቲያን በስመ አብ ብለህ… ሙስሊም ቢስምላህ ብለህ…ተኩስ ግደል ጨፍጭፍ' የአማራው ጡረተኛ ካሳየ ጨመዳ

ወዘተርፈ......

እነዚህ ኣሕዛብ ከልሂቅ እስከ ደቂቅ እነዚህንና እጅግ በርካታ የዘር ማጥፋት ጥሪዎችን በአደባባይ በየሚዲያው በአዋጅ እየዘሩ ሰምተናል አይተናል!

በእንደዚህ ያለ የዘር ማጥፋት ጥሪ ተነሳሽነትም፤ እነዚህ ፈሪሃ አምላክ የሌላቸው ኣሕዛብ፤ ከአርሶ አደር እስከ ምሁር ባለሃብትና ባለስልጣን ተጠራርተው የትግራይን ሕዝብ በማንነቱ እጅግ አሰቃቂ በሆነ ጭካኔ ሲጨፈጨፉ እያየን ነው!

ይህንን ፍፁም ኢሰብኣዊና ሰይጣንን ያስናቀ ድርጊት የሚያወግዝ የሚቃወም የአማራ ማሕበረሰብ አለማየት ብቻም ሳይሆን፤ 'ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሃል' እንደሚባለው፤ በአዋጅ አስነግሮ ጨፍጭፎ አርዶ አቃጥሎ ... ሲያበቃ፤ 'ተገደልኩ' ብሎ በመጮህ ገደብ የለሽ ጭካኔውንና ፌዙን መግለፁ ነው!

'ልሂቅ እንጂ ሕዝብ ጠላት ሊሆን አይችልም' የሚለው የትግራይ ፖለቲከኞች አባባልና መርሕ መመርመር አለበት፤ ወይም 'ሕዝብ' የሚለው ቃል ሌላ ትርጉም ካልተሰጠው በስተቀር!

ትግራይ ትስዕር ኣላ!!

Read More