INFORMATIE EN GEGEVENSVERZAMELING VOOR ONAFHANKELIJKE TIGRAY

ኣብዚ ገጽ እዙይ ብተጋሩ ልተጽሓፈ ተግንዩ

ዝርዝር ኣዋርሕ ኣብ ጎኒ እኒሀኩም። መጀመርታ ወርሒ ምረጹ ድሕሪኡ ልትደልዩዎ ኣረስቲ (ጽሑፍ) መሪጽኹም ኣንብቡ።

ኢህአዴግ የህዳሴው ግድብን; ኢህአዴግ መንገድ ሲሰራ እነሱ ምን አሉ?

ኢህአዴግ የህዳሴው ግድብን ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ላይ ሲያደርግ ... እነሱ ምን አሉ ህወሓት ግድቡ ካለቀ በኃላ ቤንሻንጉልን ክልልን አጠቃሎ ታላቋ ትግራይን ለመመሰረትና ለመገንጠል የሚደረግ ፕሮጀክት ነው አሉ።

አሁን ላይ በተግባር ግን ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልልን ማን እንደወረረና የእኔ ርስት ነው ብሎ ለመጠቅለል እየሞከረ እንዳለ ግን ይታወቃል 😂

ኢህአዴግ መንገድ ሲሰራ ሌባ መንግስት ለመዝረፍ እንዲመቸው ቀድሞ መንገድ ይሰራል ... ኮንዶሚኒየም ሲሰራ የሸገርን ህዝብ ለመበታተንና ማህበራዊ ህይወትን ለማዛበት የተደረገ ሴራ ... ጤና ጣቢያዎች ሲገነቡ ህዝቡ እንዳይወልድ የሚደረግ ሴራ ... ባቡር ሲሰራ በአደጋ ህዝቡን ለመጨረስ .. ዩኒቨርስቲዎች ሲገነቡ ካድሬ ማሰልጠኛ .. የሚል ተቀፅላ ስም ያወጡላቸው ነበር።

እያንዳንዱ የኢህአዴግ ፕሮጀክቶችን ተችተዋል ... ከፍተኛ ተቋውሞ ተነስቶባቸዋል። ኢህአዴግ ህዝቡን በስሪንጅ HIV/AIDS ቫይረስ ወግቷል ብለው እንኳን አውርተዋል 😂 ... መንገድ ላይ ያገኘውን አተራምሶ ኢህአዴግ ኤድስ አስያዘኝ ተብሎ ሁላ ተዘፍኗል።

የድሮ ጋዜጣዎችን ስታነቡ አሃዳዊያን ምንም ያህል ብታደርጉላቸው ብትሰሩላቸው ... በቃ እንደ መላእክት ከሰማይ ብትወርዱ ... በአወራረዳችሁ ትታማላችሁ .. ትሰደባላችሁ። ኢህአዴግ ግን በትጥቅ ትግል ስለመጣ ከፍተኛ ፅናት ነበረው እንጂ ሁለት ቀን በወሬ አያሳድሯቸውም ነበር 😂 !!

Read More